Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ያገሬ ሰዎች አብዲና ፓቻ። ደስ ብሎኝ በአይኔ ያየሁትን ግሩም ጨዋታ በእናንተ ሙያዊ ትንታኔ በጆሮየ ሳዳምጠው ደስታየ የበለጠ ጎመራ። ተባረኩልኝ። አርሴናል በዚህ መልኩ መጓዝ ቢችል በእግር ኳስ ውበት የበለጠ ያስደስተናል። ነገር ግን የእንግሊዝ እግር ኳስ ልክ እንደ ልብ ምት ነው። አንድ ጊዜ ወደ ላይ ይወጣል ሌላ ጊዜ ደግሞ ይወርዳል። ለማንኛውም ሲቲ ያነከሰ አንበሳ ሆኗል። ተሻለው ሲባል እንደገና እግሩን ይጎትታል። ሊዊስ ስኬሊ እና ንዋነሪ ግን አቦ ሸማኔ ነው የሆኑብኝ፤ ከአይን ያውጣቸው።
ስላም ቤተስብ እንዲ አይነት ምርጥ ጨዋታ በእንደዚ አይነት ትንተና ሲቀርብ ምርጥ ነው
The Gunners ❤❤❤
የአመቱ የምርጡ ምርጥ አርሰናልን አይተናል
ጤና ስጥልኝ አብዲና ፓቻ ትንታነያቹ ተመችቶኛል በርቱ ! የአርሴ ደጋፍዎች እንኳን ደስ አላችሁ
አብዲህ አቀራረቡ በጣም አሪፍ ነው በመሀል Video highlight እያደረክ አስገባ
ትሮሳርድና ማርቲኔሊ ካለፉት ሁለት ወይም ሶስት ጨዋታወች ወዲህ እጅግ በጣም ተቀይረዋል። ብዙ መሻሻሎችን እያሳዩ ነው። በተለይም ትሮሳርድ የተለየ ሆኗል። ቶማስ ፓርቴ ግን ወደ አማካኝ ቦታ እንዲሰለፍ በተደረገ ቁጥር ምን ጊዜም ኮከብ ነው። በጣም የተለየ ነው። ዛሬ ደግሞ እጅግ ልዩ ነበር። በሌላ በኩል ሀላንድ እግሩ ለመቆም እንጅ ለመጫዎት ሲጠቀምበት አላየሁም። ያችን ጎል የሆነች ኳስ በጭንቅላቱ ከመግጨቱ በስተቀር የተጠቀመበት ሊዊስ ስኬሊን ገፍትሮና አደናቅፎ ለመጣል ነው። ሲቲ መለወጥ አለበት። በ10 ተጫዋቾች ብቻ እንደተጫወተ ይቆጠራል።
ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ሰነበታችሁ። አርስናል አሳምኖ በማሸነፉ የአርሰናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ። ጥሩ ጨዋታ ነበር ።
ይመቻችሁ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ምን ብየ ላድንቃችሁ አባትና ልጅ ፍፁም ልዩ ናችሁ እስፖርት በውቀት ሲተነተን እንዴት ይጣፍጣል በርቱ ቃላት የለኝም።
ከልብ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
በኖቲጋሀም አልተሸነፈም ሶስት ለዜሮ ነው ያሸነፈው ሲቲ
ሰራንለት ሲቲን
ሱፐር ሚካኤል አርተታ
Salam bilanal addina bc arsenal baxiniqaqe macawatu bamaliso maxqat sicawt. Mirt takalaky ka alk city mashanaf qalal mahonun ayitanal gin kayhavars qalalun sito kabadun asqoxare
ቤተሰብ ገና ሊታይለትው...
ለማንኛውም ኬሊእና ንናዌሪ ማስቆጠራቸው ለወደፊቱኮንፊደንሣቸው!!ትላንትአርሴናል ሁሉንም ሰርቶአል ሃላንድንግን አጣጣሉት😅😅😅
🔻ይህን ጫወታ እስከረፍት አይቻለሁ እንደ ቀበሌ አሰልጣኝ አርቴታ ሲርገበገብ ሽኩቻ ሲበዛ ወደ በላሊጋ ቻላሌን ቀይሬዋለሁ..ምርጫ አታሳጣን